Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
  • Видео 3 109
  • Просмотров 70 092 551
ዶላር 74.73 ብር ገባ//አሜሪካ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ድጋፍ እሰጣለሁ አለች// የኣማራ ምክር ቤት ጉቤዔውን ጀመረ
ዶላር 74.73 ብር ገባ//አሜሪካ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ድጋፍ እሰጣለሁ አለች// የኣማራ ምክር ቤት ጉቤዔውን ጀመረ
Просмотров: 8 678

Видео

ቻይናዊው ሙሰኛ// የቀረጥ ድርድሩ ሲጋለጥ
Просмотров 6 тыс.5 часов назад
ቻይናዊው ሙሰኛ// የቀረጥ ድርድሩ ሲጋለጥ
የፋሽስት ቅሪት እና የሻዕቢያ ትርክት// የዲ/ን ዳንኤል መፅሃፍ ያወጣቸው አስገራሚ ሚስጥሮች//ለዘመነ የተላከው 1.5 ሚሊዮን ብር
Просмотров 26 тыс.8 часов назад
የፋሽስት ቅሪት እና የሻዕቢያ ትርክት// የዲ/ን ዳንኤል መፅሃፍ ያወጣቸው አስገራሚ ሚስጥሮች//ለዘመነ የተላከው 1.5 ሚሊዮን ብር
ኤርትራ ዲፕሎማቱን አባረረች! //ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅጣጫ አስቀመጡ ! //" በትግራይ ግድያና ዘረፋ ተባብሷል "
Просмотров 7 тыс.8 часов назад
ኤርትራ ዲፕሎማቱን አባረረች! //ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅጣጫ አስቀመጡ ! //" በትግራይ ግድያና ዘረፋ ተባብሷል "
ንጹሐንን የሚወጋ፣እርስበርሱም የሚዋጋ ፋኖ?/የኢትዮጵያ አየር መንገድን ያገደውአቪየሽን ቢሮ !/መከላከያ የተረከባቸው MCAV-20 ብረት ለበሶች አስፈላጊነት !
Просмотров 25 тыс.10 часов назад
ንጹሐንን የሚወጋ፣እርስበርሱም የሚዋጋ ፋኖ?/የኢትዮጵያ አየር መንገድን ያገደውአቪየሽን ቢሮ !/መከላከያ የተረከባቸው MCAV-20 ብረት ለበሶች አስፈላጊነት !
የመንግስት ሰራተኞች ቤት መስሪያ ቦታ ሊሰጣቸው ነው!//የሕወሐት ጉባኤ ምክትል ሰብሳቢ ስልጣን ለቀቁ!//ደጁን ያላፀዳ 20 ሺ ብር ይቀጣል!//
Просмотров 6 тыс.10 часов назад
የመንግስት ሰራተኞች ቤት መስሪያ ቦታ ሊሰጣቸው ነው!//የሕወሐት ጉባኤ ምክትል ሰብሳቢ ስልጣን ለቀቁ!//ደጁን ያላፀዳ 20 ሺ ብር ይቀጣል!//
ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊን አይገልም ኤርትራ የሰለጠነ ካልሆነ //"ዛፍ በራሱ ጠማማ ይቆረጣል" የሻዕብያ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ
Просмотров 22 тыс.13 часов назад
ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊን አይገልም ኤርትራ የሰለጠነ ካልሆነ //"ዛፍ በራሱ ጠማማ ይቆረጣል" የሻዕብያ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ
ኤርትራ የኢትዮጵያ አየር መንገድን አገደች! //በአማራ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ተረሸኑ! //ለአዲስ አበባ የመጠጥ ውሃ መፍትሔ ተገኘ!//
Просмотров 11 тыс.13 часов назад
ኤርትራ የኢትዮጵያ አየር መንገድን አገደች! //በአማራ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ተረሸኑ! //ለአዲስ አበባ የመጠጥ ውሃ መፍትሔ ተገኘ!//
የ'ፋኖ' መሪው አሰግድ እጅ መስጠትና የጽንፈኛውጎራ መፍረክረክ/ ሽምግልናን መግፋትሽማግሌን ማዋረድ የማንፍላጎት?/ስለተደራጁትሌቦች አቶ ሽመልሽ አብዲሳይናገራሉ
Просмотров 21 тыс.15 часов назад
የ'ፋኖ' መሪው አሰግድ እጅ መስጠትና የጽንፈኛውጎራ መፍረክረክ/ ሽምግልናን መግፋትሽማግሌን ማዋረድ የማንፍላጎት?/ስለተደራጁትሌቦች አቶ ሽመልሽ አብዲሳይናገራሉ
ከታላላቅ ግድቦቻችን ጀርባ ያሉት ሰው አረፉ!// የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ የስራ ኃላፊዎች ታሰሩ// በኦሮሚያ ክልል የሕግ ባለሙያዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ!
Просмотров 5 тыс.17 часов назад
ከታላላቅ ግድቦቻችን ጀርባ ያሉት ሰው አረፉ!// የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ የስራ ኃላፊዎች ታሰሩ// በኦሮሚያ ክልል የሕግ ባለሙያዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ!
ጣሊያን የቀበረውን ወርቅ ፍለጋ// የጠንቋዩ ትዕዛዝ መዘዝ
Просмотров 7 тыс.20 часов назад
ጣሊያን የቀበረውን ወርቅ ፍለጋ// የጠንቋዩ ትዕዛዝ መዘዝ
ወያኔ፥ ሸኔና ፋኖ፦ የሻዕቢያ ፈረሶች!// አሰብን እንዳታስመልስ ኢትዮጵያን ማተራመስ!// የባንዳዎች ትግል ቢከተሉት ገደል!
Просмотров 34 тыс.День назад
ወያኔ፥ ሸኔና ፋኖ፦ የሻዕቢያ ፈረሶች!// አሰብን እንዳታስመልስ ኢትዮጵያን ማተራመስ!// የባንዳዎች ትግል ቢከተሉት ገደል!
የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ!/“በምሥራቅ ወለጋ ከግጭቱ በበለጠ ወባ ሰውን እየገደለ ነው“ /ባይደን ከምርጫው ሳይወጡ እንደማይቀር ተነገረ
Просмотров 4,7 тыс.День назад
የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ!/“በምሥራቅ ወለጋ ከግጭቱ በበለጠ ወባ ሰውን እየገደለ ነው“ /ባይደን ከምርጫው ሳይወጡ እንደማይቀር ተነገረ
ሦስቱ 'የተቀቡ' የፋኖ ንጉሦች ፍልሚያ !// የትግራይ 'ተፈናቃይ' ወይስ 'ታጣቂ' ተመላሾች?//አዲሱ የመግባቢያ ሰነድ አንድምታ ሲፈተሽ
Просмотров 21 тыс.День назад
ሦስቱ 'የተቀቡ' የፋ ንጉሦች ፍልሚያ !// የትግራይ 'ተፈናቃይ' ወይስ 'ታጣቂ' ተመላሾች?//አዲሱ የመግባቢያ ሰነድ አንድምታ ሲፈተሽ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሹም ሽር አደረጉ! // የአፋር እና የሶማሌ ክልሎች ችግሮቻቸውን በዘላቂነት ተስማሙ ! //ከኮምቦልቻ ባህር ዳር በረራ ሊጀመር ነው
Просмотров 7 тыс.День назад
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሹም ሽር አደረጉ! // የአፋር እና የሶማሌ ክልሎች ችግሮቻቸውን በዘላቂነት ተስማሙ ! //ከኮምቦልቻ ባህር ዳር በረራ ሊጀመር ነው
“አዜብን ለዛሬ ተዋት ከንግዲህ ቡኋላ ግን...?”//የታገለው እየተራበ ያውደለደለው እየደለበ // የስልጣን ጥመኞች የጥቅም ተካፋዬች እስከመቼ!
Просмотров 49 тыс.День назад
“አዜብን ለዛሬ ተዋት ከንግዲህ ቡኋላ ግን...?”//የታገለው እየተራበ ያውደለደለው እየደለበ // የስልጣን ጥመኞች የጥቅም ተካፋዬች እስከመቼ!
"ሕውሃት አጣብቂኝ ውስጥ ነኝ አለ"// ኢንጂነር ታከለ ኡማ ተሾሙ!// አዳነች አቤቤ ለምክር ቤት ሪፖርት አቀረቡ
Просмотров 8 тыс.День назад
"ሕውሃት አጣብቂኝ ውስጥ ነኝ አለ"// ኢንጂነር ታከለ ኡማ ተሾሙ!// አዳነች አቤቤ ለምክር ቤት ሪፖርት አቀረቡ
ከመተከል እስከ ወልቃይት የተዘረጋው ጥልፍልፎሽ// አንቀጽ 39 ያድነኛል ያለው ጽንፈኛ ፋኖ//የጨበጣ ሤራ ተንታኝነት በሳይንሳዊ ትንታኔ ሲመዘን !
Просмотров 15 тыс.День назад
ከመተከል እስከ ወልቃይት የተዘረጋው ጥልፍልፎሽ// አንቀጽ 39 ያድነኛል ያለው ጽንፈኛ ፋኖ//የጨበጣ ሤራ ተንታኝነት በሳይንሳዊ ትንታኔ ሲመዘን !
በትራፊክ አደጋ 11 ሰዎች ሞቱ /ለሽብር ቡድን ድጋፍ በማድረግ የተጠረጠሩ 6 ሰዎች ተከሰሱ /የባሕር ዳር ከተማ የሰላም ኮንፈረንስ የማጠቃለያ መድረክ ተካሄደ
Просмотров 5 тыс.День назад
በትራፊክ አደጋ 11 ሰዎች ሞቱ /ለሽብር ቡድን ድጋፍ በማድረግ የተጠረጠሩ 6 ሰዎች ተከሰሱ /የባሕር ዳር ከተማ የሰላም ኮንፈረንስ የማጠቃለያ መድረክ ተካሄደ
ብልፅግና ራሱን ሊገመግም ነው// በአሸባሪዋች ጥቃት ዘጠኝ ሰዋች ተገደሉ// የአዲስ አበባ ታክሲዎች ማሳሰቢያ ተሰጣቸው
Просмотров 7 тыс.14 дней назад
ብልፅግና ራሱን ሊገመግም ነው// በአሸባሪዋች ጥቃት ዘጠኝ ሰዋች ተገደሉ// የአዲስ አበባ ታክሲዎች ማሳሰቢያ ተሰጣቸው
የባንኩ ማፍያዎች //የተቀነባበረ የባንክ ሰራተኞቹ ወንጀል
Просмотров 8 тыс.14 дней назад
የባንኩ ማፍያዎች //የተቀነባበረ የባንክ ሰራተኞቹ ወንጀል
ከእገታው ጀርባ ማን አለ?// ሀገርን ለማፍረስ ወይስ?// ውሸትን ሳታላምጡ አትዋጡ
Просмотров 32 тыс.14 дней назад
ከእገታው ጀርባ ማን አለ?// ሀገርን ለማፍረስ ወይስ?// ውሸትን ሳታላምጡ አትዋጡ
ፓስፖርት ቤት ለቤት ሊታደል ነው!// የሶማሌላንድ ወታደሮች ለስልጠና ኢትዮጵያ ገቡ //"ከመከላከያ በቀር ትግራይ ክልል የሠፈረ ይውጣ"
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
ፓስፖርት ቤት ለቤት ሊታደል ነው!// የሶማሌላንድ ወታደሮች ለስልጠና ኢትዮጵያ ገቡ //"ከመከላከያ በቀር ትግራይ ክልል የሠፈረ ይውጣ"
ምስጢር መቋጠር ያቃታቸው የፋኖ ቡድኖች ትርምስ //መከላከያ - 'ከካምፓችን ወደ ሕዝባችን !'// የትናንቱ የጄ.ተፈራ ድራማዊ መግለጫ
Просмотров 31 тыс.14 дней назад
ምስጢር መቋጠር ያቃታቸው የፋ ቡድኖች ትርምስ //መከላከያ - 'ከካምፓችን ወደ ሕዝባችን !'// የትናንቱ የጄ.ተፈራ ድራማዊ መግለጫ
ሚድያዎች የኔ ደጋፊ መሆን አይጠበቅባችሁም/ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ከለላ ያስፈልጋቸዋል ተባለ/ ሰላም የሰፈነው የፀጥታ ኃይሉና ማህበረሰቡ ስለተቀናጁ ነው
Просмотров 5 тыс.14 дней назад
ሚድያዎች የኔ ደጋፊ መሆን አይጠበቅባችሁም/ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ከለላ ያስፈልጋቸዋል ተባለ/ ሰላም የሰፈነው የፀጥታ ኃይሉና ማህበረሰቡ ስለተቀናጁ ነው
ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ጉዳይ??// ወደ ትግራይ የሚገቡ ኤርትራውያን እየታገቱ ነው // ኤርትራ ውስጥ ፖለቲካዊ ለውጥ ለማምጣት...!
Просмотров 23 тыс.14 дней назад
ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ጉዳይ??// ወደ ትግራይ የሚገቡ ኤርትራውያን እየታገቱ ነው // ኤርትራ ውስጥ ፖለቲካዊ ለውጥ ለማምጣት...!
የባንኮች ግብይት የሚቆጣጠር ፖሊሲ ወጣ!// ዘንባባዎች የገጩ 300 ሺ ብር ተቀጡ// ኢትዮ ቴሌኮም 93.7 ቢልዮን ብር አተረፈ
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
የባንኮች ግብይት የሚቆጣጠር ፖሊሲ ወጣ!// ዘንባባዎች የገጩ 300 ሺ ብር ተቀጡ// ኢትዮ ቴሌኮም 93.7 ቢልዮን ብር አተረፈ
የተማሪዎቹ እገታና የአሜሪካ ኤምባሲ መግለጫ //ኢትዮጵያ ወደሱዳን፥ ሶማሊያ ወደኤርትራ !// የፋኖ አንድነት፤ ከዓለም ፍጻሜ በፊት ይሳካ ይሆን?
Просмотров 13 тыс.14 дней назад
የተማሪዎቹ እገታና የአሜሪካ ኤምባሲ መግለጫ //ኢትዮጵያ ወደሱዳን፥ ሶማሊያ ወደኤርትራ !// የፋ አንድነት፤ ከዓለም ፍጻሜ በፊት ይሳካ ይሆን?
"መቶ ታጋቾች አንድ አንድ ሚልዮብ ብር ተጠየቁ" //ጠቅላይ ምስትሩ ሱዳን ገቡ //በአዲስ አበባ ከ50 ሺ በላይ ንግድ ቤቶች ተዘጉ
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
"መቶ ታጋቾች አንድ አንድ ሚልዮብ ብር ተጠየቁ" //ጠቅላይ ምስትሩ ሱዳን ገቡ //በአዲስ አበባ ከ50 ሺ በላይ ንግድ ቤቶች ተዘጉ
ሼኸ ሙሐመድ አላሙዲን ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው/የአራት ኪሎ ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ሥራ ተጠናቋል/ቡርኪናፋሶ ፣ ኒጀር እንዲሁም ማሊ በኮንፌደሬሽ ለመዋሃድ ተስማሙ/
Просмотров 7 тыс.21 день назад
ሼኸ ሙሐመድ አላሙዲን ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው/የአራት ኪሎ ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ሥራ ተጠናቋል/ቡርኪናፋሶ ፣ ኒጀር እንዲሁም ማሊ በኮንፌደሬሽ ለመዋሃድ ተስማሙ/

Комментарии

  • @tarkagnabi3760
    @tarkagnabi3760 Час назад

    Ewnatim ezaw yedfadafalu ye etihopia Amlki kenkachawn yedbalikaw enzi kefuchi

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 часа назад

    ገበሬው እና ድሐሀው የመንግሥት ሠራተኛ ከውጭ የሚገቡ እንደ ሽቶ፣ ነዳጅ፣ አሻንጉሊት፣ ፓስታ ፣ መኮረኒ፣ የታሸጉ ምግቦች እና የቤት መኪና አይጠቀምም። ስለዚህ የዶላር ጭማሪው ጉዳት ብዙ ላይሆን ይችላል።

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 часа назад

    የዋጋ ንረትን ለመከላከል 1)ስርቆትን መተው 2) ድሐውን መደጎም 3) ምርትን መጨመር ወይም ማምረት 4)ጦርነትን ማቆም 5) ያለንን በቁጠባ መጠቀም

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 3 часа назад

    ዋው እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ያድርግልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cv3wu7md2x
    @user-cv3wu7md2x 4 часа назад

    ምድረ ድንቅር ናቸዎ አቤ ተዋቸዊ ❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 часов назад

    ኢትዮጵያ ጠንካራ መንግስትአላት ጠንካራ ቆራጥ መሪ አብቹ አላት ጠንካራ ጀግና አይበገሬ የመከላከያ ሰራዊት አላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru 7 часов назад

    ክፋትና መገዳደል ስራ የሆነባት ኢትዮጵያዬ ታሳዝናለች እርስ በእርሳችን እንድንፋጅ የሚያደርጉ ከንቱ የወሬ ቋቶች በዝተዋል ሃቅና ሳቅ ግን ከዚህ ከንቱ ክፋት የራቀ በመሆኑ ምስጋና ይገባዋል። የፋኖ መሪ ነን የሚሉ ግን እርስ በእርስ ሲባሉ አይደለም አገር መንደር አያስታዳድሩም

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 8 часов назад

    በእውቀቱ ስዩም አንተ ብቻ ነህ ቅኔ ግእዝ የምትናገረው ድንጋይ ድንጋይን ቢመታ አይስበርም ፋኖ ተብየው ድንጋይ እራስ ነሕ እጅሕን ስጥ ለጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት እመነኝ ስጋ ብታጣ ብስኩቱን በልተሕ ለፍርድ ያቀርብሐል ።ጅልአትሑን አማራው ዘመነም ድንጋይ ነሕ እስክንድርም።።ብራችሑን ቂጣችሑን ጥረጉበት ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 8 часов назад

    ውቤ ንደዚሕ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ እንጫወት በዶላር ይሔ ነው እናንተን የሚመጥነው ሽፍታ የትም አለም አለ Even America USA 😅. ይሔን የኢትዮጵያ ጃዊሳ ለጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ በመከላከያ ሰራዊት የኮማንዶእዝ ተውት ጫማ ጥፊ መለማመጃ ያደርገዋል ቀይ ቤሬት እኔ የምፅፈው እውነት ነው ውቤ ።

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 8 часов назад

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @jimmalogistics5516
    @jimmalogistics5516 8 часов назад

    ፍስሃ ሃይለማርያም ደግ ሰው፣የህዝብ ልጅ፣ጅግነትን ከደግነት ጋር ያዋሃድክ ድንቅ ኢትዮጽያዊ፣ ኢትዮጽያ ሁሌም ታስታውስሃለች። እግዚአብሄር አምላክ ነፍስህን በአጸደገነት ያኑረው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 8 часов назад

    It's ok ውብሽት እና ረዳት ፕሮፌሰር ቀላል ስም ወይም ማረግ አይደለም ግድ የለም ኢትዮጵያውያን ምንም ሑኑ ማለት የፈለኩት ግን በአጭሩ ዘመነ ካሴ እስክንድር ነጋ ወዘተ ተራ ነፍስ ገዳዮች ዙሪያ ላይ ከምታወሩ እርሱአቸውና በእውቀታችሑ ኢትዮጵያ እዴት ትበልፅግ በሚለው ምከሩ እነ እከሌ ምንም አያመጡም All Ready .

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b 10 часов назад

    ETHIOPIAN OLYMPIC TEAM SHOULD BOYCOTT THE EVENT AND COME BACK HOME.ክርስትያን፡ነኝ፡ያለ፡ይመለስ።ይዘው፡የሚመጡትም፡ሜዳልያም፡ሆነ፡ስጦታ፡ላገራችን፡ሙሲባ፡ይዞ፡ነው፡የሚመጣው።

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b 10 часов назад

    ETHIOPIAN OLYMPIC TEAM,GO BACK HOME,IF YOU ARE REAL CHRISTIANS.

  • @berhanearegawi-vo2si
    @berhanearegawi-vo2si 10 часов назад

    ትግራይ የባንዳ መፈልፈያ ! ኢትዮጵያ በዘመንዋ የትግራይን ህዝብ ስትጨፈጠፍ •• ለወደፊትም እንደምትጨፈጭፋችሁ እየታውቀ ••• ትግራዮች ኣሁንም ኢትዮጵያ ••• ኢትዮጵያ ትላላችሁ ! ያሳዝናል !

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 11 часов назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 11 часов назад

    😂😂😂😂😂😂😂እቁብ ፡ አትጥሉም ፡ ያስቃል ፡ ተዉ ፡ አባካችሁ።

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 11 часов назад

    不要在这里小便 ፡ ፡ ሽንት ፡ መሽናት ፡ ክልክለ ፡ ነዉ ፡ በቻይንኛ ፡ Abe

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 11 часов назад

    不要在这里小便 ፡ ፡ ሽንት ፡ መሽናት ፡ ክልክለ ፡ ነዉ ፡ በቻይንኛ ፡ Abe

  • @wosenyelehwolde1041
    @wosenyelehwolde1041 11 часов назад

    አቡሽና ማሙሽ [ አብይ እና ማሞ] ========== ምንድን ወሰናችሁ አቡሽና ማሙሽ ዶላርን ለማግኘት ብሪቱን ማደንብሽ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ወይስ ጦርነት ማቆያ በኑሮ ውድነት ደሃን የመግደያ ??? ጦርነት ኢኮኖሚን ማድቀቁን አምናችሁ መታበይ ትታችሁ ሰላም ካመጣችሁ ለሃገር እድገት የማምጣቱ ሂደት ሊሳካ ይችላል ሕዝብ ካገኘ እረፍት በሕዝብ ከታመነ ያገሪቱ መንግሥት ምንድን ወሰናችሁ አቡሽና ማሙሽ ዶላርን ለማግኘት ብሪቱን ማደንብሽ ደሃ በሃገሩ በልቶ ለማደሩ ግድ ይላቸው ይሆን ጠቅላይ ሚንስትሩ ????? ገበሬው እንዳያርስ ጦርነት ተከፍቷል ለመሬቱ ይሆን ማዳበሪያም አጥቷል ያመረተውም ቢሆን በጥይት ይጋያል እንኳን ደስ አላችሁ ብለው ያሞኙናል ብር የመግዛት አቅሙ እጅጉን መንምኗል ገበያ ለመሄድ ብር በስልቻ ብር ለመጫን ለማውረድ ይከፍላሉ አቻ ደሞዝ መክፈል ሳይችል ብሪቱን ማኮስመን ብልፅግና ማለት ደሃን ማጥፋት ይሆን ????????????

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 12 часов назад

    ቻይና ባለጌ ነው ።

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 12 часов назад

    不要在这里小便 አቤ ፡ በቸይኒኛ ፡ ሽንት ፡ መሽናተ ፡ ክልክል ፡ ነዉ ፡ ልኬልሃለሁ ፡ live I couldnt get a chance okay?

  • @hassenali-e9o
    @hassenali-e9o 14 часов назад

    Yasazenal

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 14 часов назад

    ሰዉየዉ አገር ሞምራት አይችልምምምምም እዉቀት 0000000000000000

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 14 часов назад

    Woyanes are smart thinkers from day one. They knew the Edyus were feudal Lords very strongly grounded in common ideological outlook with the Emperor and his wider supporters with firm Ethiopianism outlook. But Woyanes had their minds set with the ideology of division to realise the Tigarus supremacy under woyanes patronship. The Edyus being led by Tigarus feudal Lords aspiring to Ethiopianism would easily make woyanes dreams impossible if they were to succeed with the Tigarus mass base. This is what woyanes did not want to happen by finishing the Edyus before anyone. Agitating against Derg was their natural mission which couldn't be possible against the Edyus who were Tigarus by make up and mission. Woyanes are tuned to think far in advance smartly, and it's mean not to appreciate this no matter how much it is not helpful for us.

  • @masreshatesfaye1543
    @masreshatesfaye1543 14 часов назад

    ተዉ ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው መንግስት ወጥቶ አደር ሳይልክ እያደነ የሚፈጅ መሣሪያ ታጥቋል እናንተ በክላሽና በስናይፐር ሰው አይመጣልሕም ማሽን ነው ወዳጄ ቤት ውስጥ ቁጭ ብሎ በርድ አይነካው አይርበው አይጠማው ካፌ ቁጭ ብሎ ማክያቶ እየጠጣ እየተዝናና አንተ በዱር በገደል ስትል ወጥ ስታማስል ጅግራ ስታጠምድ የፈረስ ጭራ ስትነቅል ለቆቅ ማጥመጃ እዚያው ያሰናብትሐል ቻው ነፍስ ይማር !፦ነገር ግን መንግስት ይራራል አካሉ ስለሆንክ አንተም ነገ የኢትዮጵያ ከውጭ የሚመጡ ጠላቶቿ ሲነሱ ታስፈልገዋለህና ነው ነገር ግን ከአንተ ጋር ሥራ ትቶ አይንዛዛም በአንድ ደቂቃ ምንም ወጥቶ አደር ሳይልክ ይጨርስሐል ብትደራደሩ ይሻላችኋል ይሕ ነው የኔ ምክር የአማራ ፋኖ ተብዬ ነገር ግን ያሳዝናል ክቡሩን ስም አጎደፋችሁት የእውነተኛውን የኢትዮጵያ ፋኖንን ሰም አዝናለሁ ለዚሕ ስም!!!

  • @amrekasshon2427
    @amrekasshon2427 14 часов назад

    ኢትየጵያን ሊክስ የማፈልግ ተጸጽቶ ነዉ።

  • @yosephtesfay677
    @yosephtesfay677 15 часов назад

    Always you talking laying one day the truth is coming.

  • @Gelana-dy6xr
    @Gelana-dy6xr 15 часов назад

    666nachu

  • @AminatMohammed-w9p
    @AminatMohammed-w9p 15 часов назад

    አቤ ሰላምህ ይብዛ ነብዩ መሀመድ ነገ ትሞታለህ ብትባል ዛሬ ችግኝ ትከሉ ብለዋል ሀገራችን ወደፊት

  • @gechogech2203
    @gechogech2203 15 часов назад

    አቤ እንደዴት ልንኖሪኖሪነው እኛ ድሆቹ ዶላሪ 74ከምናምን አቤ ለባለሀብቱ እጅግ በጣምጥሩነው እኛ በደሞዝ የምንተዳደረ ሰወች ቤተሰቦቻችን በምን እንደምሪዳቸው ፈጣሪ ይወቅ

  • @DestaTade-ev7jg
    @DestaTade-ev7jg 15 часов назад

    isun.geta.yxbiqli

  • @user-cv3pq6lg3m
    @user-cv3pq6lg3m 15 часов назад

    ደቡብ ህዝብ በአዛኛዉ የሞተ ሰዉ መቃብር ላይ ወይም ዙሪያዉን ዛፍ ይተክላሉ አበባ የነጮች ባህል ነዉ ገለታዉ የምያነሳዉ ሃሳብ ትክክል አይደለም

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 16 часов назад

    👍👍👍👍

  • @asterbelayneh5143
    @asterbelayneh5143 16 часов назад

    ቁጭ ብሎ ማውራት ቀላል ነው ከመንንግስት አትበልጥመ በራኛ ነህ መላህ ደጠፋብሕ ምን አገባህ አንተ ከዞረብህ ሌላውም ይዙርበት ነው የምትለው ያንተን ሙሼ ሴረኛ እየሰበሰብክ ባታወራ ጥሩ ነው

  • @modinali3987
    @modinali3987 16 часов назад

    Ene bizu gize ye dr Aregawin kalemeteyik semichealehu yemaygebagn gin 1 chaka sitgebu derg behulet egru enkuwa alkomem enkuwanis hizb lichefechif 2, ke hwhat teleyehu alu enji yetigray netsa awchi bilo chaka yegeba shifta le Ethiopia edget neber maletwo be siltan shikucha kemebarerwo besteker zarem gileseboch in enji hewhatin siyawegzu semiche balawqim 3, liul eradmengesha enkuwanis yehaylesilsen sirat limelisu hono sayhon ras mengesha be tigray wust kefitegna digaf sileneberachew neber lezihim masreja hewhat siltan keyaze behuwala tigray wust EDUn atimretu bilew asrewal zemtewubachewal tiz kemilegn nay edun nihaset tesfa hambasha aykonen yemilu bizu mefekiroch tetsifo aychealehu. Betikilu erswo bizu gize beteleyim bezih edmewo siwashu say betam yigermegnal. Ene yederg degafi aydelehum negergin yalehatiatu beteleyim be tigray lay andach neger baladerdgebet huneta mekonenu aynotin chefinew siwashu Yasazinal. Eritriawiyan Ethiopia wust gezji benesu quwankuwa kign yeyazech Ethiopia satihon be Ethiopia wust economiwun bedemb tekotatrew kelelaw Ethiopiawi yeteshale nuro yeneberachew Ethiopian be kign yizew yeneberu nachew tadiya Eritria lay minderese bilo neber hewhat ye Eritrian netsanet yedegefebet? Ene yemimeslegn hulachihum yene maon, yecastron, yehochiminim metsihaf beafla edmeachihu besimet tenesastachihu enji endemitilut Enkuwa derg chfechefe binlil kederg belay hwhat tigil lay eyale ena siltan lay kemeta behuwalam bihon yebelete enji yanese alchefechefem derg sigel kunene enante sitgelu tsidk lihon aychilim EASen, jebhan I think EDUn, ONEGin ena lelochnim yechefechefachihut shi gize kekonenachihut derg yibisal hulum le tarik yikemet.. And Ken ye Tigray hizb ewnetaw sigebaw yemayadagim fird endemiseachihu leafta aliteraterim Abi gobez ena haqegna gazetegna bemehonish hulem misganaye yelake new berchi fetari kanchi gar yihun.

  • @nassermohammed9104
    @nassermohammed9104 16 часов назад

    መሳይ የሚባል ስም አስጠልቶኛል።ጓደኛዬ ስሙን በሌላ ሊቀይር ነው።

  • @saved2501
    @saved2501 17 часов назад

    This is how end Ethiopia.

  • @kum_negerg7145
    @kum_negerg7145 17 часов назад

    ሐቅ እና ሳቅ ፋናን እየመሰላችሁ ነው አዲሱ ፓሊሲ ጥቅሙን ስትናገሩ ሊያመጣ ስለሚችለው ጫና እና ጉዳት ምንም አለማለታችሁ ገርሞኛል ይታሰብበት

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 17 часов назад

    🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i 17 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BayushDefaru
    @BayushDefaru 17 часов назад

    እነመሳይ እኮ አኢትዮዽያዊ አይደሉም እኛን ትተውን ስላሉበት ሃገራቸው ያውሩ

  • @user-bg9no8fz3l
    @user-bg9no8fz3l 17 часов назад

    የቶላ ዘር ጀግና ነው አንተ ግን ድመት ነህ

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 17 часов назад

    ያውበገሌ ብላለች ውሮዬ እና አሜሪካ ልትረዳ ነው ብለህ አትመርቅን ከሰጡህ በላይ ነው አፍንጫህን ይዘው የሚወስዱት እንጂ ለነብሳችው ብለው እንደማይሰሩ እወቅ::

  • @endaleb1865
    @endaleb1865 17 часов назад

    ቃኘው ፍኖ ነው የምለው ወድጄ አይደለም። ትናንት ወዲያ የአማራ ክልል መንግስት " አመነ " ብሎ ዜና ሰርቷል። ልክ እንደ ጎበዜ ሱሳይ ። አቤ ይህንን ልጅ ተጠንቀቀው

    • @zertutelahun6225
      @zertutelahun6225 17 часов назад

      እንደ አበበ ቶላ የብልፅግና ካድሬ ይሁን😂 ማፈሪያ

  • @endaleb1865
    @endaleb1865 17 часов назад

    ከ 120 ብር 74 ብር ገባ ማለት ነዋ። ❤

  • @rebka5068
    @rebka5068 18 часов назад

    🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️

  • @rebka5068
    @rebka5068 18 часов назад

    በትክክል ሽዋ እንደዝህ ንገርልን ለዝህ አጋስስ መሳይ ለሚባል ስውዬ ለሊሎችም እሱን ለመስሎቹ የጠቅላዬ መንፈስ እያስጨነቀው ነው አብይ አብይ የሚለው የያዘው አባዝ የትጥናወተው ክፉ መንፈስ ኢሲለቀው ይጩህ ምን ይባላል ኢትዮጵያ ሀገራችን ትለመም ታብብ

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 18 часов назад

    yezare sambt 50 Birr ygebal

  • @sintayehubelihu2120
    @sintayehubelihu2120 18 часов назад

    በተቀመጭና በብድር ላይ ያለው ወለድ ልዩነት ያመጣል ወይ?